የኢራኑ አያቶላ ሙጅተባ ኻመነኢ ቪዲዮ ወጣ‼
የኢራኑ አያቶላ ሙጅተባ ኻመነኢ ቪዲዮ ወጣ‼ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥምር ኃይሎች በተሰነዘረ ጥቃት ምክንያት ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸውና በሕይወት ስለመኖራቸው አጠራጣሪ መረጃዎች ሲሰራጩ የቆዩት የኢራኑ አያቶላ ሙጅተባ ኻመነኢ በሕይወት እንዳሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ዛሬ ይፋ ሆኗል። ቪዲዮው የተቀረጸበት ትክክለኛ ጊዜ ባይታወቅም፣አልጀዚራ እንዳጋራው አያቶላ ሙጅተባ ኻመነኢ ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት ሳይታይባቸው ከሰዎች ጋር ተከበበው ትምህርት ሲሰጡ ያሳያል።በተጨማሪም እሳቸው ከኢራኑ ፕሬዚዳንት መስዑድ ፈዘሽኪያን ጋር ተገናኝተው ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…
Read the full story at wasulife ↗