የክልል ፕሬዝዳንቶች ወታደራዊ ስልጠና

ADDIS_NEWSneutral2026-11-02 11:12:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

የክልል ፕሬዝዳንቶች ወታደራዊ ስልጠና የክልል ፕሬዝዳንቶች ከህዳር 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወታደራዊ ስልጠና ሊገቡ መሆኑን ሰምተናል። ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የፌዴራል አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ሲሆን በቀጣይ ዙር ወደ ማሰልጠኛ የሚላኩ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ይኖራሉ። ​​@Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]