(ዘ-ሐበሻ ዜና) የትግራይ ክልል ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ‹‹ጥቁር አሸንዳ›› የሚል ዘመቻ ጀመሩ፡፡ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ‹‹ጥቁር አሸንዳ›› የሚል የኦን ላይን ዘመቻ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡ ዘመቻው ለወይዘሪት ዘውዱ ሀፍቱ ፍትህ እንዲሰጥ የሚጠይቅ ሲሆን ሴቶች ጥቁር የአሸንዳ ባህላዊ አልባሳትን ለብሰው ፎቶግራፎችን እየለጠፉ ይገኛሉ፡፡

ZEHABESHANEWSneutral2026-08-10 04:31:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የትግራይ ክልል ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ‹‹ጥቁር አሸንዳ›› የሚል ዘመቻ ጀመሩ፡፡ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ‹‹ጥቁር አሸንዳ›› የሚል የኦን ላይን ዘመቻ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡ ዘመቻው ለወይዘሪት ዘውዱ ሀፍቱ ፍትህ እንዲሰጥ የሚጠይቅ ሲሆን ሴቶች ጥቁር የአሸንዳ ባህላዊ አልባሳትን ለብሰው ፎቶግራፎችን እየለጠፉ ይገኛሉ፡፡ በአሸንዳ በአል ወቅት ሴቶች ደማቅ ቀለማት ያላቸውን ባህላዊ አልባሳት ለብሰው መታየት የተለመደ ቢሆንም አሁን ግን ጥቁር ቀለም ያላቸውን አልባሳት በመልበስ ዘመቻውን በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡ ሴቶቹ እነዚህን ፎቶዎች የሚለጥፉት ‹‹ሀሽታግ ብላክ አሸንዳ›› በሚል ሲሆን አብዛኛዎቹም በዘውዱ ሀፍቱ ግድያ ትክክለኛ ፍትህ እንዲረጋገጥ የሚገልፁ ፅሁፎችን አስፍረዋል፡፡ ይህ ዘመቻ የተጀመረው በወጣቷ…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]