ኢዜማ ከሀገራዊ ምክክሩ ምን ይፈልጋል?

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-10 04:37:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢዜማ ከሀገራዊ ምክክሩ ምን ይፈልጋል? የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ አቶ እዮብ መሳፍንት ፓርቲያቸው ወደ ሀገራዊ ምክክሩ መድረክ የገባው ለአጭር ጊዜ የሥልጣን መጋራት ስምምነት ሳይሆን መሠረታዊና ሥርዓታዊ ለውጥ ለማምጣት ታግሎ ለመለወጥ መሆኑን አሳሰቡ። መሪው አክለውም ኢዜማ እስከ ምክክሩ መዝጊያ ቀን ድረስ በማይበገር አቋም የዜግነት ፖለቲካን፣ የነፃና ገለልተኛ መንግሥታዊ ተቋማትን ግንባታ እንዲሁም በብቃት ላይ የተመሠረተ ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት መዘርጋትን እንደ ዋና መሠረታዊ ምሰሶዎች አድርጎ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ትውልዱን ከግጭትና ከመከፋፈል አዙሪት ነፃ ለማውጣትና ጠንካራ ሀገራዊ ሥርዓት ለመገንባት እነዚህን መርሆዎች እውን ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጠቆሙት አቶ እዮብ፣ የዜጋ ክብር ፍጹምና የማይደፈር የሆነባትን ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ በጋራ እውን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]