መሶብ ለተሳለጠ አገልግሎትና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመፍታት
አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና ብልሹ አሰራሮች ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ተግዳሮት ናቸው ከሚባሉት ውስጥ ይጠቀሳሉ መሰል ችግሮችን ለመፍታትም በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎች ላይ ቅሬታ የሚፈጥሩ አሰራሮችን ነቅሶ ማስተካከል ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው በኢትዮጵያ የመደመር መንግሥትም በተለያዩ ዘርፎች የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና ብልሹ አሰራሮችን ለመፍታት በትኩረትና በቁርጠኝነት 8230 The post መሶብ ለተሳለጠ አገልግሎትና ብልሹ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመፍታት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗