ከሀገር በተቃርኖ የቆሙ ሌቦችን መረብ የመበጣጠስ ርምጃ

WELCOMEneutral2026-08-10 06:22:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያየ ሁኔታ ሙያዊ ሥነ ምግባር በሌላቸው አንዳንድ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚፈጸሙ ብልሹ አሰራሮች የሕዝብ ምሬት ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል ጥቂቶች የራሳቸውን ሃብት ለማጋበስ የዘረጓቸው የስርቆት መረቦችና አፍራሽ የጥቅም ትስስሮች በሀገር ላይ የሚያደርሱት አደጋ በቀላሉ የሚታይ አይደለም ለዚህም ነው የመደመር መንግሥት ሙስናን ቀድሞ የብሔራዊ ደህንነት አደጋ ብሎ የፈረጀው የመደመር መንግሥት 8230 The post ከሀገር በተቃርኖ የቆሙ ሌቦችን መረብ የመበጣጠስ ርምጃ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]