የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ልምምድምክክር
አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አዲስና ታሪካዊ የፖለቲካ ባህል ልምምድ አስተዋውቋል በዚህ ነጻ አካታች እና ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተወከሉበት የምክክር መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ዘላቂ ሰላምና ልማት ይበጃሉ ባሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው መድረኩ ኢትዮጵያዊያን የውስጥ ጉዳዮቻቸውን በመመካከር ቅሬታዎቻቸውን በሰላማዊ ውይይቶች ለመፍታት የተያዙትን ቁርጠኝነት የሚያንጸባርቅ 8230 The post የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ልምምድምክክር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗