ምክክሩ ለኢትዮጵያ ችግሮች ኢትዮጵያዊ መፍትሔ የሚያበጅ ነው ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 3 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ችግሮች ኢትዮጵያዊ የሆነ ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት የሚያስችል ታሪካዊ መድረክ ነው አሉ ተመካካሪዎች የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄዱን ቀጥሏል ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ 4 ሺህ የሕዝብ ወኪሎችም በስምንት ዐበይት ሀገራዊ አጀንዳዎች 8230 The post ምክክሩ ለኢትዮጵያ ችግሮች ኢትዮጵያዊ መፍትሔ የሚያበጅ ነው 8211 ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗