🇺🇸የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ ነገ ይካሄዳል

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-02 11:53:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇺🇸የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ ነገ ይካሄዳል 🇺🇸 የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል። 🇺🇸የኮንግረሱን አብላጫ ወንበር ለማግኘት በሚደረገው ምርጫ ዴሞክራቶች እና ሪፐብሊካኖች የተሻለ ያሉትን ሃሳብ ይዘው ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛል። 🇺🇸ሁለቱም ፓርቲዎች በሴኔትና በተወካዮች ምክር ቤት የበላይነቱን ለመያዝ ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ሲሆን፥ ሪፐብሊካኖች በሴኔቱ ምርጫ ሊሸነፉ ይችላሉ የሚሉ ቅድመ ትንበያ ግምቶች እየወጡ ነው። 🇺🇸የምግብና የሸቀጦች ዋጋ መናር እንዲሁም የተገቡ ቃሎች አለመፈጸም ለዴሞክራቶች በዚህ አጋማሽ ምርጫ ድምፅ ሊያስገኙ የሚችሉ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው ተብሏል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]