በራያ አላማጣ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼
በራያ አላማጣ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼ በራያ አላማጣ መረዋ በተባለ ት/ቤት ዛሬ ነሐሴ 4 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል። 📌 የህውሃት ታጣቂዎች ትናንት ምሽት ለየክፍላቸው የጦር መሳሪያ ክፍፍል አድርገው ዛሬ ከመረዋ ት/ቤት ጭነው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ጥቃቱ መፈፀሙ ተነግሯል። በታጣቂዎቹ ላይ ጉዳት መድረሱ እና ወደ አላማጣ ሆስፒታል ተሽከርካሪዎች ሲመላለሱ ነበር ተብሏል።በአካባቢው ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመለክቱ ተደጋጋሚ መረጃዎች እየወጡነው።ምስሉ AI ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ…
Read the full story at wasulife ↗