የህገ ወጡ ህወሓት የቀውስ ጉዞ ከተሳሳተ የትርክት ትግል እስከ ወቅታዊው የሞት አፋፍ
የህገ ወጡ ህወሓት የፖለቲካ አካሄድ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ ያኖረ ሆኗል ድርጅቱ በረሃ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይን ህዝብ የትግሉ መሰረት በማድረግ የተጓዘ ቢሆንም የተከተላቸው ስልቶች እና የወሰናቸው ውሳኔዎች በሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ ከፍተኛ ነው በተለይም ከኢፌዴሪ ምስረታ ከባህር በር ጥያቄ እና ከሀብት ክፍፍል ጋር ተያይዞ በድርጅቱ ላይ የሚነሱት ወቀሳዎች በርካታ 8230 The post የህገ ወጡ ህወሓት የቀውስ ጉዞ ከተሳሳተ የትርክት ትግል እስከ ወቅታዊው የሞት አፋፍ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗