የገጠር ሽግግር ለዘላቂ ልማትና ለሁለንተናዊ ዕድገት

WELCOMEneutral2026-08-10 08:17:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ መዋቅር ውስጥ የገጠሩ ማህበረሰብ እና የግብርናው ዘርፍ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ ይሁን እንጂ የገጠር አካባቢዎች በባህላዊ አኗኗር ዘይቤ እና በደካማ መሠረተ ልማት ውስጥ በመቆየታቸው አጠቃላይ የሀገርን ዕድገት ወደኋላ ሲጎትተው ቆይቷል ይህንን ችግር ለመቅረፍ የመደመር መንግሥት የገጠር ሽግግርን እንደ ዋነኛ ስትራቴጂ ይዞ እየሠራበት ነው በገጠር ሽግግር ስትራቴጂው የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የገጠር ከተሞችን ለመፍጠር የመሠረተ ልማት 8230 The post የገጠር ሽግግር ለዘላቂ ልማትና ለሁለንተናዊ ዕድገት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]