ከ2010 በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው በተደጋጋሚ እንዲሸሻሉ መደረጋቸው በጥናት ተመላከተ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-10 08:20:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ2010 በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው በተደጋጋሚ እንዲሸሻሉ መደረጋቸው በጥናት ተመላከተ ከ2010 ዓ.ም. በኋላ የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው ለተደጋጋሚ ማሻሻያ መጋለጣቸውንና ከአዋጆቹ ድንጋጌዎች ጋር የሚጋጩ ደንቦችና መመሪያዎች እንዲወጡ ምክንያት መሆናቸውን የፌደራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ጥናት አመላከተ። ኢንስቲትዩቱ ከዩኒቨርሲቲዎችና ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ባካሄዳቸው አምስት ጥናቶች ላይ ባደረገው የማጽደቂያ ዓውደ ጥናት ግኝቶቹን አቅርቧል። ጥናቱ ከ2010 እስከ 2018 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጡ ሁሉንም አዋጆች የሸፈነ ሲሆን፣ በሀገሪቱ የሕግ አወጣጥ ሥርዓት መረጋጋትን የሚመለከት የተለየ ፖሊሲ እንደሌለ ጠቁሟል። ለአብነትም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የወጣው አዋጅ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]