በትግራይ ማእከላዊ ዞን የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች የባለአደራ አስተዳደር መሪዎቻቸውን መረጡ።
በትግራይ ማእከላዊ ዞን የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች የባለአደራ አስተዳደር መሪዎቻቸውን መረጡ። ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 23 በተካሄደው ምርጫ ፦ 1. ኢንጅነር ካሌብ መስፍን - ዋና ከንቲባ 2. ኤፍሬም ሓጎስ 3. ኢንጅነር ኣሌክሳንደር መኮነን 4. ሰለሞን ማሞ 5. መምህር ኪሮስ ገ/ክርስቶስ የካቢኔ አባላት በመሆን ከተማዋን ለሚቀጥሉት 6 ወራት እንዲያስተዳድሩ ተመርጠዋል። ትናንት እሁድ ጥቅምት 22 የዞን ትልልቅ ከተሞች የሆኑት አክሱም እና ተምቤን ዓብዩ ዓዲ ከተማ ባለ አደራ አስተዳዳሪዎቻቸው መምረጣቸው ይታወሳል። ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗