የዱቤ ወለድ ተነሳ‼
የዱቤ ወለድ ተነሳ‼ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአዲስ ኃይል ማስገቢያ የዱቤ ክፍያ ይጠየቅ የነበረውን ከ3 እስከ 9% የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስታወቁ። 📌ቀደም ሲል ከ6 ወራት በላይ ለሚቆይ የዱቤ ክፍያ ይጣል የነበረው ወለድ ቀርቷል። 📌 ከሰኔ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተጀመረው አሰራር በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ 19,231 አዳዲስ ደንበኞች ኤሌክትሪክ አግኝተዋል። 📌 ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት 664,505 ደንበኞችን ያገናኘ ሲሆን፣ በ2019 በጀት ዓመት 1.1 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞችን ለማገናኘት አቅዷል። video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…
Read the full story at wasulife ↗