የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ የስኬት ምዕራፍና የወጣት አዝመራው ታደሰ ተነሳሽነት

WELCOMEneutral2026-08-10 08:56:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዝመራው ታደሰ የ 5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ተመራቂ ወጣት ባለሙያ ነው ወጣቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽቤት በ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ዙሪያ ባዘጋጀው የልምድ ልውውጥ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት ተሞክሮውን አካፍሏል ወጣት አዝመራው በመርሐ ግብሩ ላይ እንዳለው ይህንን ታላቅ ዕድል በዩኒቨርሲቲ ቆይታው የመጨረሻ ዓመታት ውስጥ በመቀላቀል 8230 The post የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ የስኬት ምዕራፍና የወጣት አዝመራው ታደሰ ተነሳሽነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]