ደመወዝ ሊከፈል ነው‼

WASULIFEneutral2026-11-02 11:52:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደመወዝ ሊከፈል ነው‼ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በሕጋዊ መንገድ ተቀጥረው ለሚሠሩና ሥራቸውን ለጀመሩ ሠራተኞች ከጥቅምት 30/2019 ዓ/ም ጀምሮ ደመወዝ መክፈል እንደሚጀምር አስታወቀ። ረጅም ወራት ደመወዝ ሳይከፈላቸው ለችግር ተጋልጠው የነበሩት ሠራተኞች፣ ከቃላት አልፎ በተግባር ክፍያ እንዲፈጸምላቸው ሲጠይቁ ቆይተዋል። ዋሱመሐመድ ============ ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]