የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎቱ የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ ለመሉ አነሳ።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-10 09:16:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎቱ የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ ለመሉ አነሳ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች የሚጣለውን የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስታወቁ። ኢንጅነር ጌቱ ገረመው እንደገለጹት፣ የወለድ ክፍያው መነሳቱ የአዲስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስገባት ፍላጎት ያላቸው ሆነው የማስቀጠያ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ዜጎች አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ የሚያደርግ ነው። በቅርቡ ሥራ ላይ በዋለው የአዲስ ቆጣሪ የዱቤ አሰራር ከሰኔ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ብቻ 19 ሺህ 231 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል። አሰራሩ በተለይ የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ደንበኞች ክፍያውን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]