በደቡብ ክልል ባለፋት ሶስት ወራት ከ1 ሺህ በላይ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸው ተገለፀ

ZENA24NOWneutral2026-11-02 11:36:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ክልል ባለፋት ሶስት ወራት ከ1 ሺህ በላይ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸው ተገለፀ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት 1ሺህ 103 ሴቶች ህጉ በሚፈቅደዉ መሠረት ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ አገልግሎት ማግኘታቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። ደህንነቱ ያልተጠበቀ እና በድብቅ የሚደረግ የፅንስ ማቋረጥ በሴቶች ህይወትና ጤና ላይ ከፍተኛ አደጋ የሚያስከትል ሲሆን በህጋዊ ማዕቀፎች እና በጤና ተቋማት የሚሰጥ አገልግሎት ግን የጤና ባለሙያ ክትትል ስለሚኖረው አደጋውን እንደሚቀንስ ተጠቁሟል ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የቤተሰብ ዕቅድ ፣የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ አብረሀም ወንድሙ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ከሆነ ለፅንስ ማቋረጥ ዋነኛዉ ምክኒያት ያልታቀደ እርግዝና በመሆኑ ቢሮዉ ይህንን ለመከላከል…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]