"ወደ ጫካ የወጣነው ምክክር ባለመኖሩ ነው" — ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
"ወደ ጫካ የወጣነው ምክክር ባለመኖሩ ነው" — ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ በአየር ኃይል ካፒቴንነት ያገለገሉትና በአማራ ክልል ግጭት ወቅት የታጣቂዎች መሪ የነበሩት ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ፣ የትጥቅ ትግል የሕዝብን መከራ ከማራዘም ውጭ ጥቅም እንደሌለው በመገንዘብ ከጓደኞቻቸው ጋር የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን ገልጸዋል። ወደ ጫካ ለመውጣት የተገደዱት በመነጋገርና በመመካከር ችግሮችን ለመፍታት ባለመቻሉ እንደነበር የጠቀሱት ካፒቴኑ፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። የተጀመረው የምክክር ሂደት አካታች፣ ፍትሐዊና ገለልተኛ መሆኑን ጠቅሰው፤ የውጭ ጠላቶችና ጽንፈኛ አስተሳሰቦች ሀገር እንዳይበታተኑ ብቸኛው መፍትሔ ውይይትን ማስቀደም እንደሆነ አሳስበዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗