693 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-10 09:45:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

693 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌደራልና ከክልል ፖሊስ አባላት ጋር በመሆን ከሀምሌ 23 እስከ ሀምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው ክትትል የተያዙት 648 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የገቢ እንዲሁም 44 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች ናቸው፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አዳዲስና ልባሽ ጨርቆች፣ የግብርና ምርቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ እጾች፣ መድኃኒት፣ ማዕድናት፣ ነዳጅ፣ የቁም እንስሳትና የውጭ ሀገር ገንዘቦች ይገኙበታል፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባከናወነው ክትትል ህብረተሰቡ ከፍተኛ ትብብር ማድረጉ የተገለጸ ሲሆን፥ በፍተሻ፣ በጥቆማና በበረራ ከተያዙ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተጨማሪ ሲያዘዋውሩ የተገኙ 30 ተጠርጣሪዎችና 17…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]