"የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ ሚሊሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ አደረጃጀት ይኑረው" በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የቀረበ ምክረ ሃሳብ

WASULIFEneutral2026-08-10 10:34:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የክልል ልዩ ኃይሎች ይፍረሱ ሚሊሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ አደረጃጀት ይኑረው" በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የቀረበ ምክረ ሃሳብ 📌 የክልል ልዩ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ እንዲፈርሱ ቀርቧል። • ወጥ በሆነ የታጠቁበትና የስልጠና መንገድ አገር አቀፍ የሚሊሻ ሠራዊት እንዲደራጅ ተመክሮበታል። 📌 ለሚሊሻ አባላት ወርሃዊ ደመወዝ እንዲከፈል የውሳኔ ሃሳብ ቀርቧል። ነገር ግን ቁጥሩ ከፍተኛ በመሆኑ በመንግሥት የበጀት አቅም ላይ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል ስጋት ተነሷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]