የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ በመሉ አነሳ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዲስ ኃይል ማስቀጠያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ በመሉ አነሳ አገልግሎቱ አዲስ ኃይል ማስቀጠያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች የሚጣለውን የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስታወቁ። የወለድ ክፍያው መነሳቱ የአዲስ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስገባት ፍላጎት ያላቸው ሆነው የማስቀጠያ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ዜጎች አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ የሚያደርግ መሆኑን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። በቅርቡ ሥራ ላይ በዋለው የአዲስ ቆጣሪ የዱቤ አሰራር ከሰኔ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት ብቻ 19 ሺህ 231 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል። እንደ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጻ፣ ቀደም ሲል የክፍያ ጊዜው እስከ 24 ወራት የሚደርስ ሲሆን፣ ከ6 ወራት በላይ ለሚቆይ ክፍያ ከ3 እስከ…
Read the full story at zena24now ↗