ውጊያውን አናንዛዛውም:-ጄኔራል ባጫ ደበሌ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-10 10:40:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውጊያውን አናንዛዛውም:-ጄኔራል ባጫ ደበሌ‼️ 'ሱዳኖች ጦርነት እጀምራለሁ ብለው ካሰቡ አናንዛዛውም‼️ የሱዳን መንግስት በራሱ ጦርነት ነው ያለው። የሱዳን መንግስት የራሱን ጦርነት ሳይጨርስ ወደ ኢትዮጵያ የሚያልፍ ከሆነ እድሜው አጭር ነው፣ይጠፋል። የኢትዮጵያ መንግስት ያለውን ሙሉ አቅምና ሃይሉን ተጠቅሞ መጨረስ ነው የሚፈልገው።እንደ በፊቱ የሚንዛዛበት ምክንያት የለም። ጀመርክ በአጭር ግዜ መጨረስ ነው፣ እንደበፊቱ ምሽግ ይዘህ ደጀን ይዘህ፣እረፍት አድርገህ እንደገና ላደራጅ...ወዘተ በሚል የምትሮጥበት አይደለም። ውጊያው በቴክኔሎጂ ነው'ሲሉ ተደምጠዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]