በኩርሙክ ከተማ የጅምላ መቃብሮች ተገኙ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-10 10:40:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኩርሙክ ከተማ የጅምላ መቃብሮች ተገኙ በሱዳን ብሉ ናይል ክልል በፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) የተገደሉ የ25 ሰላማዊ ሰዎችን አስከሬን የያዘ የጅምላ መቃብር መገኘቱን አንድ የአካባቢው ባለሥልጣን እሁድ ዕለት አስታወቁ። መቃብሩ የሴቶች፣ የሕፃናት እና የሆስፒታል ሠራተኞች አስክሬን የያዘ መሆኑ ተገልጿል። በኩርሙክ ከተማ የጅምላ መቃብሩ መገኘቱ የተሰማው፣ የሱዳን ሰራዊት ካርቱም እና ጌዚራ ግዛቶችን ከአርኤስኤፍ ነፃ ካወጣ በኋላ ተመሳሳይ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ተከትሎ ነው። የኩርሙክ ከተማ ኮሚሽነር አብደል አቲ ሞሐመድ አል-ፋኪ በሰጡት መግለጫ፣ የሰራዊቱ አባላት ታጣቂ ቡድኑን ከከተማዋ ካባረሩ ከአንድ ወር በላይ በሆነ ጊዜ ውስጥ በሰሜን ምስራቅ የከተማዋ ክፍል ባካሄዱት የማፅዳት እንቅስቃሴ መቃብሮቹን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። አል-ፋኪ አክለውም፣ ተጎጂዎቹ የተገደሉት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]