ባለ 500 ተመካካሪ ቡድኖች የቀረቡላቸውን ሃሳቦች እያዳበሩ ይገኛሉ መስፍን አርዓያ (ፕር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ባለ 500 ተመካካሪ ቡድኖች 250 አባላት ባሏቸው ስልታዊ ቡድኖች የቀረቡላቸውን ሃሳቦች እያዳበሩ ይገኛሉ አሉ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕር) ዋና ኮሚሽነሩ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሂደት አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ ከነሃሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከስምንቱም ቡድኖች በተመረጡ 30 8230 The post ባለ 500 ተመካካሪ ቡድኖች የቀረቡላቸውን ሃሳቦች እያዳበሩ ይገኛሉ 8211 መስፍን አርዓያ (ፕር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗