ኮረም‼

WASULIFEneutral2026-08-10 13:19:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኮረም‼ በኮረም እናቶች ሰላም እንዲወርድ ምህላ እና ጸሎት አደረጉ‼ ​በኮረም አካባቢ የሚገኙ እናቶች በአካባቢው ያለውን ውጥረት እና የጦርነት ስጋት ተከትሎ ሰላም እንዲወርድና ጦርነት እንዲቀርላቸው ፈጣሪያቸውን በጸሎት እና በምህላ እየለሙ ይገኛሉ። ​ኮረም ከአላማጣ ወጣ ብሎ ግራ ካሶ የሚባለውን ተራራ ተሻግሮ የሚገኝ ከተማ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ያለው ውጥረት ረግቦ ወደ ሙሉ ሰላም እንዲመለስ እናቶች ድምጻቸውን ወደ ፈጣሪ እያሰሙ ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]