በትናንትናው ዕለት የሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞች መመረቂያ ፕሮጀክት በተለያዩ ሙያዎች አቅርበዋል።

SAGETRAININGINSTITUTEneutral2026-08-10 13:43:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

በትናንትናው ዕለት የሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰልጣኞች መመረቂያ ፕሮጀክት በተለያዩ ሙያዎች አቅርበዋል። የመመረቂያ ፕሮጀክት መርሐግብር ላይ ተመራቂ ሰልጣኞች የመመረቂያ ፕሮጀክት ያቀረቡ ሲሆን በዘርፉ ባለሙያዎችም ገንቢ አስተያየቶች ተሰጥቷቸዋል። በዕለቱ የተወሰዱ ምስሎች ይህንን ይመስላሉ። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/…

Read the full story at sagetraininginstitute ↗
AdYour ad here[email protected]