የሂሳብ ክፍል ኃላፊ

HAHUJOBSneutral2026-11-02 12:26:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሂሳብ ክፍል ኃላፊ #hukaeb_trading_plc #finance #Addis_Ababa በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሁካኬብ ትሬዲንግ ገቢ፣ ወጪ፣ ንብረት፣ ዕዳና የባንክ ሂሳብ ለየብቻ መመዝገብና መቆጣጠር - የባንክ ሂሳብ ማመሳሰል፣ የደንበኞችና የአቅራቢዎች ሂሳብ ክትትል ማከናወን - ወርኃዊ የገቢና ወጪ፣ የገንዘብ ፍሰትና የቀሪ ሂሳብ ሪፖርቶችን ለእያንዳንዱ ድርጅት ማዘጋጀት - የንግድ ቦታ ኪራይና የሽያጭ ክፍያዎችን ከውሎችና ከባንክ ማስረጃዎች ጋር ማመሳሰል እና የቀሪ ክፍያዎችን ሪፖርት ማቅረብ - የሁካኬብን የማሽን ኪራይ፣ የግንባታ ውልና የማያቋርጥ ሥራ ገቢና ወጪ በሥራ ዘርፍ መከታተል - የደመወዝ፣ የታክስና ሌሎች መደበኛ የሂሳብ ማስገቢያ ሰነዶችን በወቅቱ…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]