ስቶር ኪፐር
ስቶር ኪፐር #hukaeb_trading_plc #business #Addis_Ababa አቅርቦትና ግዢ አስተዳደር፣ በሎጂስቲክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ወደ ስቶር የሚገቡ ዕቃዎችን ከግዢ ትዕዛዝ፣ ከደረሰኝና ከማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማነፃፀር በመጠን፣ በዓይነትና በጥራት መረከብ - የዕቃ መረከቢያ ሰነድ ማዘጋጀትና የገባውን ዕቃ በወቅቱ መመዝገብ። ዕቃዎችን በድርጅት፣ በፕሮጀክት፣ በዓይነትና በኮድ ለይቶ በተደራጀና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ማስቀመጥ - የሁካኤብ ትሬዲንግንና የማሳለጫ ሪል ስቴትን የዕቃ መዝገብ ለየብቻ መያዝ። በተፈቀደ የዕቃ ማውጫ ሰነድ መሠረት ዕቃ ለሠራተኞችና ለፕሮጀክት መስጠት። ዕቃውን የተቀበለውን ሰው፣ መጠን፣ ቀን፣…
Read the full story at hahujobs ↗