ዛሬ አላማጣ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በርካታ የህውሃት ታጣቂዎች መጎዳታቸው ታውቋል።ይህንን የትግራይ ወጣቶች እልቂት ተከትሎ ሳልሳይ ወያነ የሰላም ጥሪ መግለጫ አውጥቷል።
ዛሬ አላማጣ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በርካታ የህውሃት ታጣቂዎች መጎዳታቸው ታውቋል።ይህንን የትግራይ ወጣቶች እልቂት ተከትሎ ሳልሳይ ወያነ የሰላም ጥሪ መግለጫ አውጥቷል። ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ባወጣው መግለጫ፣ በድሮን ጥቃትና በውጊያ የትግራይ ወጣቶች ህይወትና አካል እየጎዳ መሆኑን በመጥቀስ ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል። በመግለጫውም፦ 📌የብረት ኃይል መፍትሔ እንደማያመጣ በማሳሰብ፣ በሁለት ወገን ሆነው የጦርነት ቅስቀሳ የሚያደርጉ የትግራይ ተወላጆች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርቧል። 📌 የትግራይ ደህንነት የሚረጋገጠው በብሔራዊ ጉባኤ እንደሆነ ገልጾ፣ ሁሉም አካላት ለብሔራዊ ጉባኤና ለሽግግር መንግስት እንዲሰሩ ጠይቋል። 📌 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግስት የትግራይን ህጋዊና ፍትሃዊ ጥያቄዎች በአስቸኳይ እንዲመልስ ጥሪ አስተላልፏል። #WasuMohammed video…
Read the full story at wasulife ↗