የማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ለህክምና ሆስፒታል መግባታቸዉ ተሰማ

ZENA24NOWneutral2026-08-10 14:44:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ለህክምና ሆስፒታል መግባታቸዉ ተሰማ የማሌዢያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም የህክምና ምርመራ እና ህክምና እያደረጉ መሆናቸውን እንዲሁም ለሁለት ቀናት ያህል በህክምና ክትትል ስር እንደሚቆዩ አስታውቋል።ሰኞ ዕለት፣ ከፍተኛው የፕሬስ ፀሐፊ ቱንኩ ናሽሩል አባይዳህ እንደገለጹት፣ አንዋር የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በሰጠው ምክር መሰረት ምርመራዎችን እና ህክምናዎችን እያደረጉ ነው ቢሉም ስለ ህክምናው ሂደት ዝርዝር መረጃ አልተሰጠም። "ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመለከቱ የህክምና ምርመራዎችና ሂደቶች ሁሉ እንዲቀላጠፉ፣ እንዲሁም በቅርቡ ወደ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴያቸው መመለስ እንዲችሉ ዘላቂ ጤንነት እንዲሰጣቸው ፈጣሪ እንዲረዳን እንጸልይ፤" ሲሉ ቱንኩ ናሽሩል ተናግረዋል።ይህ መግለጫ የተሰጠው በአንዋር 79ኛ ዓመት የልደት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]