የመጥፋት አደጋ የተደቀነበት ብርቅዬው ዋልያ የቁጥር እድገት አሳየ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-10 14:50:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመጥፋት አደጋ የተደቀነበት ብርቅዬው ዋልያ የቁጥር እድገት አሳየ በቁጥራቸው ማነስ ምክንያት በአደጋ መዝገብ ውስጥ የሚገኙትን የሰሜን ተራራ ዋልያዎችን ለመታደግ የተጀመረው ሥራ ተስፋ ሰጪ ውጤት እያሳየ መሆኑን በኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የብሔራዊ ፓርኮች አስተዳደር አስታውቋል። የብሔራዊ ፓርኮች አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገብረመስቀል ግዛው፤ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር ተያይዞ የዋልያዎቹ ቁጥር 270 ደርሶ የነበረ ሲሆን እነዚህን ብርቅዬ እንስሳዎች ለመታደግ በተደረገው ሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ርብርብ ቁጥራቸው ወደ 306 ከፍ ብሏል ብለዋል። በቅርቡ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን፤ የሀገሪቱ የተፈጥሮ ምልክት የሆነውና በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘው ዋልያ አይቤክስ በከፍተኛ ሁኔታ የመጥፋት አደጋ የተደቀነበት መሆኑን በማስጠንቀቅ ዝርያውን ለማዳን የተቀናጀ አገር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]