#ጥቆማ
#ጥቆማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ተፈትናችሁ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎችን ለ2019 ዓ.ም ባለው ክፍት ቦታ አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች፦ ➻ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አመካይ ውጤት ለወንድ 83% ፤ ለሴት 80% ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት ለወንድ 85% ፤ ለሴት 75% ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት የእንግሊዘኛ እና ሒሳብ ትምህርት አይነቶች አማካይ ውጤት ለወንድ 75% ፤ ለሴት 70% ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➻ የ8ኛ ክፍል ውጤት ሰርቲፊኬት ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-12/2018 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት የምዝገባ ቦታ፦ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን እና ቦታ ወደፊት ይገለጻል…
Read the full story at tikvahuniversity ↗