የሰሜን ኮሪያ መረጃ መንታፊዎች(ሃከሮች) ለሚፈጽሙት ጥቃት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እየተጠቀሙ መሆናቸው ተሰማ
የሰሜን ኮሪያ መረጃ መንታፊዎች(ሃከሮች) ለሚፈጽሙት ጥቃት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እየተጠቀሙ መሆናቸው ተሰማ አንድ ሪፖርት እንዳመለከተው፣ በሰሜን ኮሪያ መንግስት የሚደገፉ የሳይበር ጥቃት ፈጻሚዎች (ሃከሮች) በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲ እና በአካዳሚክ ዘርፎች ላይ የሚሰነዝሩትን ጥቃት ለማጠናከር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን እየተጠቀሙ ነው። ሰኞ ዕለት ይፋ በተደረገው ሪፖርት ላይ፣ ከሰሜን ኮሪያ የስለላ አገልግሎቶች ጋር ግንኙነት ያለው "ኪምሱኪ" የተሰኘው የሃከሮች ቡድን፣ ከ2026 ጀምሮ በተወሰኑ ኢላማዎች ላይ ያነጣጠሩ የማታለል ጥቃቶችን ለመፈጸም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተዘጋጁ ሰነዶችን ሲጠቀም መቆየቱን የደቡብ ኮሪያው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ 'ጄኒያንስ' አስታውቋል። ጥቃቶቹ እንደ የምርምር ሪፖርቶች እና ግብዣዎች ያሉ እንደ ህጋዊ ሰነዶች የተደበቁ ተንኮል አዘል ፋይሎችን…
Read the full story at addis_news ↗