በትግራይ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት 30 ጀምሮ ሊከፈል ነው!
በትግራይ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት 30 ጀምሮ ሊከፈል ነው! በትግራይ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ይከፈላል አለ የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር፡፡የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ የደመወዝ ክፍያውን ለማስፈጸም የፋይናንስ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በሥራ ቦታቸው ተገኝተው ሥራ መጀመራቸውን ሪፖርት ላደረጉና በሕጋዊ ሁኔታ በመንግሥት ተቋማት ተቀጥረው ለሚሠሩ ሠራተኞች ደመወዝ እንደሚከፈል አስረድተዋል።የደመወዝ ክፍያው መጀመር በክልሉ የመንግሥት ተቋማት ሥራ መልሶ ለማስጀመርና የሠራተኞችን የሥራ ተነሳሽነት ለማጠናከር ከሚደረጉ ጥረቶች አንዱ መሆኑንም ጠቁመዋል። ተቋማትን መልሶ የማቋቋምና አገልግሎት የማሻሻል…
Read the full story at addis_news ↗