የኢትዮጵያ ኃያልነት ለጎረቤቶቿም በረከት ነው!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-02 12:44:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ኃያልነት ለጎረቤቶቿም በረከት ነው! ኢትዮጵያ በታሪኳ የሉዓላዊነት ተምሳሌት የኾነች ሀገር ናት። ለጎረቤቶቿ የሰላም ጋሻ በመኾንም አስተዋጽኦ አበርክታለች። የሰላም ማስከበር ላይ የሠራችው ሥራም ለጎረቤቶቿ የሰላም ጋሻ መኾኗ አንዱ ማሳያ ነው። ኃያል ሀገርም አድርጓታል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር በኮሪያ፣ በኮንጎ፣ በሩዋንዳ፣ በብሩንዲ፣ በላይቤሪያ፣ በሱዳን (አብዬ) እና በሶማሊያ ሰላም ለማስከበር መስዋዕትነት ከከፈሉ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]