ከሸዋ ባቄላ እስከ እመጓ ስንዴ!
ከሸዋ ባቄላ እስከ እመጓ ስንዴ! የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ ክልል ካሉ ዋና ዋና የግብርና ምርምር ማዕከላት መካከል አንዱ ነው። ማዕከሉ በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች የሚገኘውን የግብርና ሥራዎችን በምርምር በመደገፍ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የራሱን አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል። የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ደጉ ተመቼ ለአሚኮ እንደተናገሩት ማዕከሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ማፍለቅ እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗