በደሴ ከተማ በሩብ ዓመቱ በባለቤት አልባ ውሾች የተነከሱ 115 ሰዎች ህክምና አገኙ

ZENA24NOWneutral2026-11-02 12:35:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደሴ ከተማ በሩብ ዓመቱ በባለቤት አልባ ውሾች የተነከሱ 115 ሰዎች ህክምና አገኙ በደሴ ከተማ ባለቤት አልባ ውሾች በየጊዜው እየተበራከቱ በመምጣታቸው በውሻ ንክሻ የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተገልጿል። በ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከደሴ ከተማ ውጪ ካሉ የተለያዩ አካባቢዎች በባለቤት አልባ ውሾች ተነከሰው ለእብድ ውሻ በሽታ የተጋለጡ 115 ሰዎች በደሴ አጠቃላይ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ማግኘታቸው ታውቋል። በበሽታው የተያዙት ሁሉም ሰዎች በቂ ሕክምና አግኝተው ወደ መጡበት ተመልሰዋል ሲሉ የደሴ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ኦፊሰር አቶ ገብሬ መሰረት ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። የውሻ ንክሻ ችግር በተለይም በአንዳንድ የከተማዋ አካባቢዎች አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉም ተጠቁሟል።ችግሩን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]