" አባቴን ፖሊስና ሚሊሾች ከቤት መጥተው የወሰዱት ' ለተማሪዎች የተገዛው እህል ተጭኖ መወሰዱን ለምን ለሚዲያ ተናገርክ ? ' ብለው ነው " - የታሳሪ ቤተሰብ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-10 18:52:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

" አባቴን ፖሊስና ሚሊሾች ከቤት መጥተው የወሰዱት ' ለተማሪዎች የተገዛው እህል ተጭኖ መወሰዱን ለምን ለሚዲያ ተናገርክ ? ' ብለው ነው " - የታሳሪ ቤተሰብ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ድጉና ፋንጎ ወረዳ፣ አንካ ድጉና ቀበሌ በሚገኘው አንካ ብሳሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተዘጋጁ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶች ከትምህርት ቤቱ ተጭነው መወሰዳቸውን የአካባቢው ማህበረሰብ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረው ነበር። አካባቢው በድርቅ መመታቱን ተከተሎ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ከቀረበው ድጋፍ ውስጥ ፦ - ሩዝ፣ - ዘይት፣ - ቦለቄ፣ - ቂንጬ፣ - ስንዴና ጨው ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ገደማ በሞተር ሳይክሎች ተጭኖ መወሰዱ ይታወቃል። የድጉና ፋንጎ ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወርቁ ባዛ በተገኙበት " ለሚዲያ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]