7 ሚሊዮን ኮደርስ በዚህ ክረምት
7 ሚሊዮን ኮደርስ በዚህ ክረምት ethiocoders.et ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ሰርተፊኬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ " ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል " ሲሉ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል። የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ኮርሶች በነጻ እንደሚገኙ ገልጸው የሚሰጠው የምስክር ወረቀትም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው መሆኑን ገልጸዋል። " 5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ቀድመው ወስነዋል፣ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው " ብለዋል። እስከ ሰኔ 2018 ዓ/ም ድረስ የሰልጣኞች ቁጥር 5,005,146 ሲሆን እስከ ነሃሴ 2018 ዓ/ም ይህን ቁጥር 7 ሚሊዮን ለማድረስ ግብ ተቀምጧል፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊም የዚህ ብሔራዊ ተልዕኮ አካል እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል። ይህንን ጥሪ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗