ድንጋይ የሚያክል በረዶ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-10 19:27:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

ድንጋይ የሚያክል በረዶ‼️ ዛሬ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ የጣለው በረዶ ነዋሪዎቹን አስደንግጧል። በከተማዋ የሚኖሩ ቤተሰቦች የላኩልን ምስል ከላይ ተያይዟል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]