ሰበር ዜና | በኩምሩክ ግንባር ከባድ ኪሳራና የሞራል ውድቀት መከሰቱ ተገለጸ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-10 21:56:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና | በኩምሩክ ግንባር ከባድ ኪሳራና የሞራል ውድቀት መከሰቱ ተገለጸ በመጋቢት 2018 ዓ.ም በ“ባህሪስ” በተባለ ቦታ ከሻለቃ መሪ በላይ የሆኑ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ፣ ከሱዳን፣ ከሻዕቢያና ከፋኖ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት በፌዴራል መንግሥት ላይ ጫና ለመፍጠር ዕቅድ እንደቀረበ ከውስጥ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በስብሰባው “የብልፅግናን መንግሥት እናስወግዳለን፣ አዲስ አበባ ከገባን በኋላ 140 ካሬ ቦታ እንሰጣችኋለን፣ ምዕራብ ትግራይ፣ ሁመራና ወልቃይትን እናስመልሳለን” የሚሉ ቃል ኪዳኖች መቅረባቸው ተጠቅሷል። ሆኖም ከሻዕቢያና ከፋኖ ጋር የተፈጠረው ጥምረት በኃይሉ ውስጥ ተቃውሞና ጥያቄ ማስነሳቱ ተነግሯል። በመቀጠል ወደ ኩምሩክ የተደረገው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ከባድ ውጊያ ማስከተሉና ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱ ተገልጿል። በውጊያው መሃል ሁለት ሬጅመንቶች ተበትነው መሸሻቸውና…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]