በፆረና እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ‼️
በፆረና እየተደረገ የሚገኘው ውጊያ‼️ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ፆረና በሚባል አካባቢ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። መከላከያ ሰራዊት ሮኬት ጭምር እየተጠቀመ መሆኑን ገልፀውልናል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗