Update‼️
Update‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 118 ኪሎሜትር የሚረዝመው የጣርማ በር-መለያያ-ሰፌድ ሜዳ -ሞላሌ-ወገሬ የኮንክሪት አስፋልት የመንገድ ግንባታ በ1.9 ቢሊዮን ብር በጀት ስራ ከተጀመረ ሰባት አመታት በላይ የተቆጠረ ሲሆን መንገዱ በቆረጣ ምክንያት በየቦታው በመበላሸቱ ምክንያት ህዝቡ ወጥቶ ለመግባት እጅግ አስቸጋሪ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል። መንገዱ እጅጉን መበላሸቱን ተከትሎ የአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች በትናንትናው እለት ነሐሴ 4 ቀን ይህን አንገብጋቢና መሰረታዊ ጥያቄ ይዘው ለሚመለከታቸው የፌደራል ተቋማት በመንገድ ብልሽቱ ምክንያት ህዝቡ እያየ ያለውን መከራ እና ስቃይ በማስረዳት የመፍትሄ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡ ተደርጓል። የህዝብ ተወካዮቹ እና የፌደራል መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች ባደረጉት ውይይት መደበኛ የግንባታ ስራው እስኪጀመር መንገዱ ጊዜያዊ ሙሉ ጥገና ስራ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗