ነፍጥ ያልነካው መፍትሔ ንግግር የፈነጠቀው ተስፋ
ኢትዮጵያ ታሪካዊና ዘላቂ ሀገራዊ መፍትሔ ለማምጣት የታለመውን ሀገራዊ የምክክር ሒደት በማካሄድ ላይ ትገኛለች ባለፉት አራት ዓመታት አጀንዳዎችን በማሰባሰብና ዝግጅት በማድረግ የቆየው ይህ ታላቅ ጉባዔ በአሁኑ ወቅት የበርካታ ወገኖችን ተሳትፎ እያስተናገደ በውይይት ምዕራፍ ላይ ይገኛል በዚህ ታሪካዊ የምክክር መድረክ ከተሳተፉት መካከል ቀደም ሲል በትጥቅ ትግል ውስጥ የነበሩ በኋላ ግን የሰላም አማራጭን በመቀበል ወደ ውይይት የመጡት የኢትዮጵያ 8230 The post ነፍጥ ያልነካው መፍትሔ ንግግር የፈነጠቀው ተስፋ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗