በአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚወሰድበት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የተቀናጀ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ልምድ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ከፍተኛ ተሞክሮ የሚወስዱበት ነው አሉ የኢፌዲሪ መሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ አለማየሁ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የተሳለጠ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን የኢፌዴሪ መሶብ አገልግሎት ተዘዋውረው ተመልክተዋል ዋና ስራ አስፈጻሚው ለጎብኚዎች በሰጡት ማብራሪያ የኢትዮጵያ የተቀናጀ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ልምድ 8230 The post በአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚወሰድበት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗