ሀገራዊ ራዕይን የሚያሰናክለው ሌብነት

WELCOMEneutral2026-08-11 06:24:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ እድገት ጉዞ ውስጥ ሙስናና ሌብነት የተደመሩ አቅሞችን የሚያባክኑ ክፍተቶችን የሚያሰፉና ሀገራዊ ራዕይን የሚያሰናክሉ አጥፊ ተግባሮች ናቸው መልካም አስተዳደር በሕዝብና በመንግሥት መካከል በሚሰፍን እምነት የሚወሰን ሲሆን ሙስናና ሌብነት ግን ይህንን የሕዝብ እምነት ያጠፋል ዜጎች በአገልግሎት ሰጪዎች ዘንድ ብልሹ አሰራሮች ተንሰራፍተዋል ብለው ሲያስቡ በመንግሥት ተቋማትና በሕግ የበላይነት ላይ 8230 The post ሀገራዊ ራዕይን የሚያሰናክለው ሌብነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]