የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕር) የምክክር ጉባዔውን አሁናዊ ሒደት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች-

WELCOMEneutral2026-08-11 06:24:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምክክር ሂደቱ መጀመሪያ ላይ ሀሳቦች በሚበታተኑበት ምዕራፍ ጭቅጭቆች እና አለመግባባቶች መፈጠራቸው ተፈጥሮአዊ እና አግባብ ነው ተመካካሪዎች ተጨቃጭቀው ወደ መሰባሰብ ምዕራፍ ሲደርሱ የግል ሀሳቦቻቸውን በመተው ሀገርን ያማከሉ የጋራ ሀሳቦችን እያደራጁ ይሄዳሉ በጣም ያጨቃጭቃሉ ተብለው ይፈሩ የነበሩ አጀንዳዎችና ጥያቄዎች ተሳታፊዎች የጋራ እና አንድ የሚያደርጉን ናቸው በማለታቸው ወደ መሀል እየመጡ ይገኛሉ በምክክሩ ከ60 በላይ 8230 The post የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕር) የምክክር ጉባዔውን አሁናዊ ሒደት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች- appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]