በገቢና ንግድ ዘርፎች ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት ይሰራል እንዳሻው ጣሰው (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-11 06:24:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 4 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገቢና ንግድ ሥርዓት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት አስገዳጅ ሕግ የማስከበር ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶር) በክልሉ ሕገ ወጥ ንግድ ቁጥጥር ኑሮ ማረጋጋት እና የታክስ ህግ ተገዢነትን ለማጠናከር ያለመ ምክክር እየተካሄደ ነው እንዳሻው ጣሰው (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት በገቢና 8230 The post በገቢና ንግድ ዘርፎች ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት ይሰራል 8211 እንዳሻው ጣሰው (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]